TM Law Firm Accessibility
×

ወ/ሮ ፅዮን አድማሱ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቃለ-መጠይቅ፡ የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን አደረጃጀት እና የዳኝነት ሂደት

የማህበራችን መስራችና የታክስና የጉምሩክ ክፍል ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ፅዮን አድማሱ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቃለ-መጠይቅ፤ የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን አደረጃጀት፣ የክርክር ሂደቶች፣ እንዲሁም በታክስና ጉምሩክ መስክ ልምድ ያላቸውን ዳኞች መመደብ እና ተከታታይ ስልጠና መስጠትን አስመልክቶ የሰጡት ሙያዊ ትንታኔ።